top of page


እንኳን ወደ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ደብረ ታቦር ቅዱስ እግዚኣብሔር አብ ድህረ ገጽ መጣችሁ
የደብሩ አስተዳደር መልዕክት
ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለደኅነተ ዓለም ወደዚህ ምድር ከመጣበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ዕርገቱ ድረስ ለሰው ልጅ ድኅነተ ነፍስ የሆነውን ትምህርት እያስተማረ ለምግበ ሥጋቸውም የሚሆነውን በተዓምራቱ ጥቂቱን እያበረከተ በሰው ያለውን ደዌ ሥጋ እየፈወሰ በጎና አርአያነት ያለውን ሥራ ሁሉ ፈጽሞአል።




bottom of page